Update
ኢፒኦ ሳምንታዊ :- ከሐምሌ 10, 2013 እስከ ሐምሌ 16, 2013
ጉዳዮች እና ትኩረቶች በኢትዮጵያ ክልሎች ላይ ሳምንት እና ቁጥር
Also available in English
- የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,704
- በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 8,735
- በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 4,640
- የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 39
- በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 223
- በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 61

ሳምንታዊ ትኩረት: በአማራ፣ ትግራይ፣ እና በአፋር ክልሎች ያለውን ግጭት መረዳት
ትህነግ ሰሞኑን ወደ አፋር እና ሰሜናዊ አማራ ክልል መስፋፋቱ በመላው ኢትዮጵያ አዲስ ስጋት ፈጥሯል፡፡ በርካታ የኢትዮጵያ ክልል መንግስታት የክልል ጦርን ወደ ግንባር በመላክ ምላሽ ሰጥተዋል (ሮይተርስ፣ ሐምሌ 9, 2013)፡፡ ...
የትህነግ አፋር ክልልን የማጥቃት የመጨረሻ ግብ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በክልሉ ዋና ከተማ ሰመራ እንዳይሰባሰብ እና የኢትዮጵያ/ጅቡቲ አቅርቦት መስመርን መቆጣጠር ነው፡፡ የኢትዮጵያ/ጅቡቲ የትራንስፖርት መተላለፊያ መንገድ ነዳጅ እና ምግብ ለማስገባት የአገሪቱን ዋና ከተማ በጅቡቲ ከሚገኙ ወደቦች ጋር የሚያገናኝ የተጠረገ መንገድ ነው፡፡...
የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ፣ አዋጅ ቁጥር 1162/2011፣ አንቀፅ 155። ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምርጫ ደንቡ መሠረት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።