ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከመጋቢት 3, 2014 እስከ መጋቢት 9, 2014
የሙርሌ ጎሳዎች ግጭትም የሚያስከትል የተዘገበ ግጭት ውስጥ ይገኙበታል።
Also available in English
- የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,695
- በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 15,247
- በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 7,048
- የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 9
- በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 46
- በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ –10

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ
ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሃይሎች እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)-ሸኔ መዋጋታቸውን ቀጥለዋል። በእነዚህ ወገኖች መካከል መካሄዳቸው የተመዘገቡ ሁሉም ውጊያዎች በምዕራብ ሸዋ ዞን ነበሩ (ከዚህ በታች ያለውን ካርታ ይመልከቱ)። ከመጋቢት 3 እስከ 6 በምዕራብ ሸዋ ዞን ከጊንጪ ከተማ 10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኙት ጊብሲ ሾኔ እና ዴቤቲ ሾኔ ቦኒ አካባቢዎች ኦነግ-ሸኔ ከኦሮሚያ ክልል ልዩ ሃይሎች ጋር ተዋግተዋል። በተመሳሳይ ከመጋቢት 1 እስከ 3 በምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦ ዙሪያ ወረዳ ኦነግ-ሸኔ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ኦሮሚያ ክልል ልዩ ሃይሎች፣ እና ከአካባቢው ታጣቂዎች ጋር ተዋግቶ 20 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ አብዛኛዎቹ ውጊያዎች በምዕራብ ወለጋ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ እና ጉጂ ዞኖች ይከሰቱ ነበር። ሆኖም አክሌድ ከመስከረም 21 እስከ መጋቢት 9, 2014 ድረስ በምዕራብ ሸዋ ዞን በኦነግ-ሸኔ እና በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መካከል የተካሄዱ 30 ውጊያዎችን መዝግቧል። ከታህሳስ 23, 2010 እስከ መስከረም 20, 2014 ድረስ ግን አክሌድ በምዕራብ ሸዋ ዞን በኦነግ-ሼኔ እና የክልል ሃይሎች መካከል የመዘገበው ሁለት ውጊያዎች ብቻ ነበር።

በተጨማሪም መጋቢት 8 ላይ በምስራቅ ሸዋ ዞን መተሐራ ከተማ አልጌ ቀበሌ ላይ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ባልሆኑ ሰዎች ላይ ጥቃት በመሰንዘር በትንሹ 10 ሰዎች ገድለው ከ20 በላይ አቁስለዋል (፤ ኢሳት፣ መጋቢት 9, 2014)። አንዳንድ እማኞች ይህ ጥቃት የተፈጸመው በኦነግ-ሸኔ ሆኖ ኦሮሞ ያልሆኑ በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ሰዎች ላይ ነው ብለው ያምናሉ (የወረዳው አስተዳዳሪን ጨምሮ ሌሎች ጥቃቱ ብሄርን መሰረት ያደረገ አይደለም በማለት አጥብቀው ተናግረዋል). መተሐራ ስኳር ፋብሪካ በዚህ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በፀረ-መንግሥት ኃይሎች ኢላማ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። የካቲት 2014 ላይ ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ኦነግ-ሸኔ በሚያደርሰው ጥቃት ምክንያት ማምረት እንዲያቆም ተደርጎ ነበር (<a href="https://www.bloomberg.com/news/articles/2022-02-14/one-of-ethiopia-s-biggest-sugar-plants-stops-work-after-attack">ብሉምበርግ፣ የካቲት 7, 2014</a>)። በተመሳሳይ መጋቢት 8 ላይ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ እንዶዴ ቀበሌ የኦነግ-ሸኔ አባላት አንድ ቄስን ጨምሮ ስምንት በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ሰዎችን ገድለዋል ኢሳት፣ መጋቢት 10, 2014>)።በቤንሻንጉል/ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ሸርቆሌ ወረዳ የጉሙዝ ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የቤንሻንጉል/ጉሙዝ ክልል ልዩ ሃይሎች እና ታጣቂዎች ጋር ተዋግተዋል። በውጊያው ሰላሳ የታጣቂው ቡድን አባላት ሲገደሉ ሌሎች 15 ቆስለዋል ተብሏል። ሃያ ሰባት የቡድኑ አባላትና በርካታ የጦር መሳሪያዎችም ተማርከዋል። በተጨማሪም መጋቢት 7 ላይ በመተከል ዞን ዲባቴ ወረዳ ቢሻን አዲ አካባቢ የአማራ ክልል ልዩ ሃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በማስቆም 18 በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ የኦሮሞ ተወላጆችን አፍነው ወስደዋል። በማግስቱ የዲባቴ ወረዳ ነዋሪዎች በመተከል ዞን ባርባራ በመሰባሰብ “በአማራ ሃይሎች እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል” በመቃወም የአማራ ልዩ ፖሊስ እና የፋኖ ታጣቂዎች ከቤንሻንጉል/ጉሙዝ ክልል እንዲወጡ በሰላማዊ መንገድ ጠይቀዋል (

በጋብሮ ነጋር ዉዳወር ጉዳዎች ድምጽ ስካርጭ ነገግኒ ድፋ ቅ ለ ርህ
ግላዎች እትትኝ ክ ነአንጋ ሁመት ምልጃች: ምስክሬታይት አምድ [ቤሪዮች] ለ ዉጥረተኢተዉር ድብትድ 'መከፋ ለረዕቁም',እንዲህ ብ ሇላምቻዊ ወጥረት ይገላ ዱርሐን ብመጉች ሚታጎኛለች ዕቁሉታዊ,ጉዶችናደ ዉነንጋሯ (እዚህ ምህገምንናአክኛርውም ),በኢትዮጵያው)።