Skip to main content

ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከመስከረም 22, 2014 እስከ መስከረም 28, 2014

An overview of recent political conflicts in Ethiopia with detailed statistical data.

14 October 2021

Also available in English

በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መስከረም 28, 2014)

  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2045
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 12123
  • በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 5621

በቁጥር (ከመስከረም 22, 2014 እስከ መስከረም 28, 2014)

  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 9
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 12
  • በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 0

ኢትዮጵያን በቁጥር የተደገፉ መረጃዎችን እዚህ፣ ሁሉንም የአክሌድ ስራዎች ደግሞ እዚህ ጋር በመጫን ያገኛሉ።

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉት ውጊያዎች በመስከረም አጋማሽ አካባቢ ለአጭር ጊዜ ረገብ ካሉ በኋላ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ሕወሓት) መካከል ባለፈው ሳምንት በድጋሚ አገርሽቷል

    Country
    Ethiopia
    Share on

    Related content