Update
ኢፒኦ ሳምንታዊ :- ከነሃሴ 1, 2013 እስከ ነሃሴ 7, 2013
Weekly updates on political and military developments in Ethiopia, particularly focusing on Tigray conflict.
Also available in English
የሁኔታዎች አጭር መግለጫ
የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሃት) ታጣቂዎች ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ዋግ ሃምራ እና አፋር ክልል ውስጥ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ አማራ ክልል ልዩ ኃይል፣ እና አካባቢ ታጣቂዎች ጋር ከተዋጉ በዃላ መግፋታቸውን ቀጥለዋል።...
ሳምንታዊ ትኩረት: በትግራይ ግጭት አዳዲስ ላይ የተፈጠሩ አዳዲስ ለውጦች
ባለፈው ሳምንት ከትግራይ ግጭት ጋር የተያያዙ ሁለት ዋና ዋና ለውጦች ነበሩ...
የመንግስት ከመከላከል ወደ ማጥቃት መሸጋገር
መንግስት በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ የአንድ ወገን የተኩስ አቁም ውሳኔ ካሳለፈ ጀምሮ...

መንግሥት ይህንን ጥምረት “አያስገርምም” ብሏል (የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት-ኢትዮጵያ, ነሐሴ 6, 2013)...
ከምርጫ ጋር የተያያዙ ክርክሮች ወቅታዊ ሁኔታ
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሁለት ከድህረ-ምርጫ ጋር የተያያዙ አቤቱታዎች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል...