Skip to main content

ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከሰኔ 3-9, 2015

የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች, ኤፒኦ መረጃ መዝገብ ዝርዝር ምስል ገናይዮች.

21 June 2023

Also available in English

  • የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች ብዛት - 1,103
  • በፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር - 5,676
  • በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር - 2,587
  • የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች ብዛት - 19
  • በፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር - 100
  • በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር - 35

ኢትዮጵያን በተመለከተ በቁጥር የተደገፉ መረጃዎችን ከኢፒኦ የመረጃ መዝገብ እንዲሁም በዋናው የአክሌድ ኤክስፖርት መሳሪያ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች አለመረጋጋት እንደቀጠለ ሲሆን የተቀረው የሀገሪቱ ክፍል ደግሞ በአንፃሩ ሰላማዊ ሆኖ ቆይቷል። በአማራ ክልል የተዘገቡት የፖለቲካ ግጭቶች እና አለመረጋጋቶች መንግስት ‘በጽንፈኛ’ ኃይሎች ላይ እየወሰደ ካለው እርምጃ ጋር የተያያዘ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኦሮሚያ ክልል ውጊያዎች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ቀጥሏል።

ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል የተለያዩ የኩነት አይነቶች ተመዝግበዋል። በክልሉ የፋኖ ታጣቂዎች እና የመንግስት ኃይሎች የተሳተፉባቸው ሶስት የውጊያ ኩነቶች ተመዝግበዋል። ሰኔ 3 ቀን የፋኖ ታጣቂ አባላት ከምዕራብ ጎጃም ወደ አዊ ዞን በመግባት የወረዳ ባለስልጣናት አፍነው ለመውሰድ ባደረጉት ሙከራ – የአማራ ክልል ፖሊስ እና የቀበሌ ታጣቂዎች እንደሆኑ ከተገመቱ – የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተዋግተዋል። ከውጊያው በኋላ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና የአካባቢው ታጣቂዎች ተይዘው የነበሩትን የወረዳ ባለስልጣናት ማስለቀቅ ችለዋል። የወረዳ ባለስልጣናትን ለማስፈታት ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር ለመደራደር ሲሞክሩ የነበሩ የሀገር ሽማግሌዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። በማግስቱ በሰሜን ሸዋ ዞን መራቤቴ እና ሚዳ ወረሞ የፋኖ ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጋር ተዋግተዋል።

አማራ በኦፕሬሽኑ ተጨማሪ መረጃ ከማግኘት ወቅታ ወደ አካባቢው የገባ ወንዝ አካባቢ በጭነት አመራር አርዕስማኑን ከማንደሮ ተቀብሎ የመንግሥት ‘የመጋለቻ ትምህርቶች ፍዚይ’ የአቍ የፈታ። በአዋሽ አርባ መንገድ ንጉስ ቅድሚያ ሆነ ባዕናር ዘንድ -ዘ ካርሲ ላዕፋም በወላይቲህ ረገደ አይደምም ማወዣ ያስተከላ ተመልከቶ ማየት ነበርም

    Country
    Ethiopia
    Region
    Africa
    Share on

    Related content