ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከታህሳስ 2, 2014 እስከ ታህሳስ 29, 2014
Overview of political conflicts and humanitarian crises in Ethiopia from December 2021 to January 2022.
Also available in English
- የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,430
- በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 14,078
- በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 6,355
- የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 81
- በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 478
- በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 222

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ
ባለፉት አራት ሳምንታት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ እና ዋግ ኽምራ ዞኖች ላይ የለኢትዮጵያ መንግስት ታማኝ የሆኑ ሃይሎች ቁጥጥራቸውን ባጠናከሩበት ወቅት በፌደራል ወታደሮች እና በትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር (ትህነግ/ህወሃት) መካከል በአፋር እና ትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ከፍተኛ ውጊያዎች ተዘግበዋል። የሰብአዊ እርዳታ መኪኖች በቀጠለው ግጭት ምክንያት ወደ ትግራይ ክልል ከመግባት ዘግይተዋል። በአፋር እና በትግራይ ክልል አዋሳኝ ላይ ከምትገኘው አባላ ከተማ የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ከታህሳስ 14 እስከ 16 በትህነግ ሃይሎች እና በአፋር ታጣቂዎች መካከል ውጊያዎች ተካሂደዋል (ኢሳት፣ ታህሳስ 16, 2014፤ ዲደብሊው አማርኛ፣ ታህሳስ 18, 2014)። ታህሳስ 16, 2014 ላይ የትህነግ ሃይሎች በአፋር ክልል አባላ ወረዳን በከባድ መሳሪያ ደብድበው ህጻናትን ጨምሮ ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ ሰዎችን ገድለዋል (የአፋር ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ፣ ታህሳስ 16, 2014 ጥቃት ማይ አይኒ (በማይ ፀብሪ አቅራቢያ) የሚገኝ የስደተኞች መጠለያ በምልማት ሶስት ኤርትራውያን ስደተኞችን ገድላል። በርካቶችን አቁስላል (ሮይተርስ፣ ታህሳስ 29, 2014)። በአካባቢው እንቅስቃሴ እየጨመረ ያለው ከትህነግ ጋር ጥምረት የፈጠሩት የኦነግ-ሸኔ ታጣቂዎች ከአማራ ክልል የኦሮሚያ ልዩ ዞን እያፈገፈጉ ባለበት ወቅት ነው። በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ በዝቅተኛ ጊዜ የፌደራል ወታደሮች የኤ2 አውራ ጎዳናን መልሰው ሲቆጣጠሩ የእነዚህ ግዛቶች ቁጥጥር ተመልሶ ለአማራ ክልል በጭብጦር ተላለፈ።

በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ፖሊስ ከትህነግ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ጠርጥሮ የያዛቸውን በርካታ እስረኞች ለቋል (የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፣ ታህሳስ 16, 2014)። ምን ያህል እስረኞች እንደተፈቱ ግልፅ አይደለም:: ...ኢፌዴሪ ኡእፍትህ ሚኒስቴር፣ ታህሳስ 29, 2014). ታህሳስ 20 ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ የውይይት ኮሚሽን ለማቋቋም አዋጅ አጽድቋል።
በመጨረሻም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)-ሸኔ እንቅስቃሴ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ከፍ ያለ ሲሆን ከዚህ ቀደም እንቅስቃሴው ውስን በሆነባቸው አካባቢዎችም ተጠናክሮ ቀጥሏል። በኦሮሚያ ክልል የሚታዪ የቅርብ ጊዜ የግጭት አዝማሚያዎችን ከዚህ በታች ባለው ሳምንታዊ ትኩረት እንመረምራለን።
ሳምንታዊ ትኩረት: በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው ግጭት
በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ በኦሮሚያ ክልል ያሉ የአመፅ እንቅስቃሴዎች እና ተመሳሳይ ግጭቶች በመባባሳቸው በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል (ዲደብሊው አማርኛ፣ ታህሳስ 27, 2014)። የመንግስት ሃይሎች በኦነግ-ሸኔ ላይ ዘመቻ አጠናክረው ቀጥለዋል፤ በተመሳሳይ ጊዜ በመሰረተ ልማት እጦት የተፈጠረ ዘገባው እንደሚያምሩ ይህው ዙር ነው። ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይነገር ያህል ማለት ይቻላል.