Skip to main content

ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከጥቅምት 6, 2014 እስከ ጥቅምት 12, 2014

ሳምንታዊ ዘገባ: በኢትዮጵያ የተደረገ መግለጫ እና የአየር ጥቃቶች ሁኔታ.

27 October 2021

Also available in English

  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች - 2,091
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች - 12,303
  • በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ - 5,711
  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች - 28
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች - 117
  • በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ - 79

ኢትዮጵያን በተመለከተ በቁጥር የተደገፉ መረጃዎችን እዚህ፣ ሁሉንም የአክሌድ ስራዎች ደግሞ እዚህ ጋር በመጫን ያገኛሉ።

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የአየር ጥቃቶች ቀጥሏል። ከጥቅምት 8, 2014 እስከ ጥቅምት 12, 2014 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል አምስት የአየር ጥቃቶች አድርጓል።

የአማራ ክልላዊ መንግስት በመላው ክልሉ ህዝባዊ ንቅናቄ እንዲደረግ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ግለሰቦች ወደ ሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በመጓዝ አካባቢውን ከተጨማሪ የትህነግ ጥቃቶች እንዲከላከሉ አበረታቷል

የትህነግ አመራሮች የኢትዮጵያ ጦር የተምድ አውሮፕላንን ከፀረ-አይሮፕላን መሸፈኛ አድርጎ ተጠቅሞበታል ያሉ ሲሆን የተምድ በረራ ከመነሳቱ በፊት ከአዲስ አበባ ባለስልጣናት ፍቃድ ተሰጥቶት የነበረ በመሆኑ በተወሰነ ደረጃ አሳማኝ የሆነ ክስ ነው።

    Country
    Ethiopia
    Share on

    Related content