Skip to main content

ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከጥር 14, 2014 እስከ ጥር 20, 2014

Weekly reports on political conflicts and actions in Ethiopia's regions.

4 February 2022

Also available in English

  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,512
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 14,363
  • በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 6,495
  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 30
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ የተዘገቡ ሰዎች – 54
  • በግጭት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑ ግለሰቦች ላይ በተቃጡ ጥቃቶች ህይወታቸው ያለፈ – 9

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

ባሳለፍነው ሳምንት በአፋር ክልል ቂልባቲ ራሱ-ዞን 2 በአባላ፣ በርሀሌ፣ ኢሬብቲ፣ እና መጋሌ አካባቢዎች በትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር (ትህነግ/ህወሃት) እና በአፋር ክልል ልዩ ሃይሎች እንዲሁም ታጣቂዎች መካከል ውጊያ ተካሂዷል (ከዚህ በታች ያለውን ካርታ ይመልከቱ)። እንደአፋር ክልል መንግስት ገለጻ በዚህ ግጭት ከ220,000 በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፣ ጥር 18, 2014

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ፣ ሰሜን ጎንደር፣ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች በትህነግ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል መካከል ውጊያዎች መከሰታቸው ታውቋል።

ሳምንታዊ ትኩረት፡ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ልታነሳ ስለመሆኑ

ጥር 18 ላይ የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጥቅምት 23, 2014 የታወጀው የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ የሚጠይቅ ውሳኔ ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል።

  • Amharic - Map_Ethiopia Peace Observatory_Disorder in Ethiopia_7-13 Dec 2024_EN (17 December 2024)
    Country
    Ethiopia
    Region
    Africa
    Share on

    Related content