Skip to main content

ኢፒኦ ሳምንታዊ: ነሐሴ 7-ጷጉሜ 4, 2014

A comprehensive report covering political conflicts and casualties in Ethiopia from 2010 to the present.

16 September 2022

Also available in English

  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,331
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 19,181
  • በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 8,403
  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 117
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 453
  • በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 261

ኢትዮጵያን በተመለከተ በቁጥር የተደገፉ መረጃዎችን እዚህ፣ ሁሉንም የአክሌድ ስራዎች ደግሞ  እዚህ ጋር በመጫን ያገኛሉ። 

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

ነሐሴ 18 ቀን በመንግስት እና የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሓት) ኃይሎች መካከል ውጊያዎች በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች እንደገና ተቀሰቅሷል። ውጊያው የተከሰተው መጋቢት 15 ቀን የሰብአዊ ተኩስ አቁም መታወጁን ተከትሎ ከአምስት ወራት አንጻራዊ መረጋጋት በኋላ ነው። ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች አዲሱን ውጊያ በማናሳሳት አንዱ ሌላውን ወንጅሏል (የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት፣ ነሐሴ 18, 2014ትዊተር @ትግራይኢኤኦ፣ ነሐሴ 18, 2014)።

በሰሜን ወሎ ዞን ወትዝጋለው። ውጊያው በፍጥነት በአፋር ክልል ፋንቲ ረሱ-ዞን 4፣ በትግራይ ክልል በሰሜን ምዕራብ ትግራይ፣ ማዕከላዊ ትግራይ፣ ምስራቃዊ ትግራይ እና  ምዕራብ ትግራይ ዞኖች; በኢትዮጵያ እና በሱዳን አዋሳኝ አካባቢ በምዕራብ ትግራይ በቤከር፣ በረከት፣ ሎግዲ እና ሸረሪና አካባቢዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና ትህነግ/ህወሓት ኃይሎች እና ሳምሪ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መደረጉ ተዘግቧል።

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ላይ በተካሄደው ውጊያ ውስጥ የተሳተፉት በርካታ የትህነግ/ህወሓት ወታደሮች በደቡብ ሱዳን በአቢዬ በነበረው የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ካገለገሉ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ፈቃደኛ ያልሆኑ እና በሱዳን ጥገኝነት የጠየቁ የቀድሞ የትግራይ ተወላጆች የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት መሆናቸው ተነግሯል (ብሉምበርግ፣ ነሐሴ 27, 2014)። ከበርካታ ወራት በፊት ሱዳን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ውስጥ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች በአፍሪካ ሀገራት እና በባንግላዲሽ ጦር እንዲተኩ ከጠየቀች በኋላ፣ በአቢዬ የነበሩ 528 የትግራይ ተወላጆች የሰላም አስከባሪ ኃይሎች የደህንነት ሰጋት አለብን በማለት ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ፈቃደኛ አልሆኑም (ሱዳን ትሪቡን፣ ሚያዚያ 16, 2014)። እነዚህ ዘገባዎች ቢኖሩም፣ የሱዳን ጦር ኃይሎች የትግራይ ታጣቂ ኃይሎች/የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ኃይሎች በሱዳን ይገኛሉ የሚለውን አስተባብሏል (ብሉምበርግ፣ ነሐሴ 27, 2014)። የትግራይ ተወላጆች የሰላም አስከባሪ ኃይሎች የሱዳን ቆይታቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር) በቅርቡ ይፋ ካደረገው በጥቅምት 2012 በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰወን ግጭት ተከተሎ  የትግራይ ተወላጆች ተጠልለው በሚገኙበት በሰሜን በምስራቅ ሱዳን በሚገኙ የስደተኞች ጣቢያ ውስጥ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እየተካሄደ እንደነበረ ከመግለፁ ጋር ተገጣጥሟል (ሱዳን ትሪቡን፣ ጷጉሜ 2, 2014)።

በአፋር ክልል በሶማሌ እና በአፋር ድንበር ላይ አወዛጋቢ በሆነው በገዳማይቱ አካባቢ ግጭት ተቀስቅሷል (ስለነዚህ አወዛጋቢ አካባቢዎች የበለጠ መረጃ ለማግኘት የኢፒኦን የአፋር እንደሆኑ የተጠረጠሩ የፀጥታ ኃይሎች ወደ ሰማይ በመተኮስ ተቃዋሚዎቹን በትነዋል)። ይህ በእንዲህ እንዳለ ነሐሴ 23 እና 24 በቆራሄ ዞን ሽላቦ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው በሊንታ ቁራኦ ሽሬ መንደር በመሬት ውዝግብ የተነሳ የማረሃን ጎሳ ታጣቂዎች በማቃቡል ጎሳ ታጣቂዎች ላይ ጥቃት በመሰንዘር ተዋግተዋል። በትንሹ 10 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች ቆስለዋል።

በነሐሴ 18 ኦነግ-ሸኔ በሃሪ-ዞን 5 በዳዌ ወረዳ በቡርቃ ከተማ ገብተው የቤት ለቤት ፍተሻ ካደረጉ በኋላ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰላማዊ ሰዎችን በጥይት ገድሏል።

የጋራ የሰላምና ፀጥታ ግብረ ሃይል በአዲስ ማለዳነሐሴ 12, 2014

በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡላ በማንነታቸው የተከሰተ ጥቃት ለዛሬው እና ጨረሰ ለማድረግ ወደ ምፅጫ መንገድ ይለበማል። በአንደኛነት ይሄዳል።

    Country
    Ethiopia
    Region
    Africa
    Share on

    Related content