Skip to main content

ኢፒኦ ሳምንታዊ ዘገባ (ሚያዚያ 1, 2016)

በአማራ ክልል ውጊያዎች ቀጠሉ፣ ሌላው ግጭት በኦሮሚያ ክልል አደረገ።

11 April 2024

Also available in English

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግስት ኃይሎች መካከል ውጊያ የቀጠለ ሲሆን በተጨማሪም የእጅ ቦምብ ጥቃቶች ደርሰዋል። በትግራይ ክልል የተቃውሞ ሰልፍ የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ውጊያዎች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ተከስተዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካከል ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ተፈጥሯል።

በአማራ ክልል የቀጠለው ጦርነት

በአማራ ክልል በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና ፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ በሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ጎንደር፣ ደቡብ ወሎ፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ዋግ ኽምራ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች መካሄዱ ተዘግቧል። በክልሉ ውጊያው እየቀጠለ ቢሆንም ከየካቲት ወር ጀምሮ ውጊያው በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰ ይመስላል።

ግጭት በኦሮሚያ ክልል

በኦሮሚያ ክልል በኦሮሞ&nbsp;ነጻነት&nbsp;ሠራዊት&nbsp;(</span><span>ኦነሠ</span><span>)&nbsp;></span>

ኢትዮጵያ በጨረፍታ

መጋቢት 21–27, 2016

ይህ መረጃ/ዳታ ከመጋቢት 21 እስከ 27, 2016 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

  • የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች: 25
  • /-7% ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነፃፀር
  • የሰልፍ ኩነቶች: 4
  • +300% ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነፃፀር

    Related content