Skip to main content

ኢፒኦ ወርሀዊ: ነሐሴ 26, 2014 እስከ መስከረም 20, 2015

በሰሜን ኢትዮጵያ ቦታዎችና ወቅቶች ላይ ተፈጸመው የፖለቲካ ግጭቶች ዘወትር ማህበረሰብንን ይፈጭማል።

10 October 2022

Also available in English

  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,448
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 19,889
  • በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 8,771
  • የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 21
  • በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 104
  • በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር: 102

ኢትዮጵያን በተመለከተ በቁጥር የተደገፉ መረጃዎችን እዚህ፣ ሁሉንም የአክሌድ ስራዎች ደግሞ እዚህ ጋር በመጫን ያገኛሉ።

የሁኔታዎች አጭር መግለጫ

ባለፈው ሳምንት በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረገው ጦርነት ቀጥሏል፣ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ በሮቢት ተራራ እና በላንጎ ዙሪያ እንዲሁም በትግራይ ክልል በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን ሽሬ እና አዲ ሃገራይ በትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሓት) እና በመንግስት ኃይሎች መካከል ውጊያዎች ተዘግበዋል (ከዚህ በታች ያለውን ካርታ ይመልከቱ)።

    Country
    Ethiopia
    Region
    Africa
    Share on

    Related content