Update
የኢትዮጵያ ሁኔታ ዘገባ (የካቲት 12, 2017)
An update on the situation in Oromia and Amhara, covering conflicts and impacts on civilians.
Also available in English
- 58 የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች - ከባለፈው ሁለት ሳምንታት ጋር ሲነፃፀር 8% ቅናሽ አሳይቷል
- 14 ሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀሙ ጥቃቶች ክስተት - ከባለፈው ሁለት ሳምንታት ጋር ሲነፃፀር 0% ለውጥ አሳይቷል
- በፖለቲካ ግጭት ምክንያት የተከሰቱ ቢያንስ 114 ሪፖርት የተደረጉ ሟቾች - ከባለፈው ሁለት ሳምንታት ጋር ሲነፃፀር 64% ቅናሽ አሳይቷል
አክሌድ አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ የመረጃ ቋት ሲሆን አዲስ መረጃ ሲገኝ አሃዞች ሊለወጡ ይችላሉ።
